Mamo Esmelealem Mihretu, Biography
Mamo E. Mihretu is the 10th Governor of the National Bank of Ethiopia (NBE). Before he was appointed as the Governor of NBE, Mr. Mamo served as the founding CEO of the Ethiopian Investment Holdings (EIH), the strategic investment arm of the government of Ethiopia. EIH manages all key commercial companies of the government of [...]
የባንኩ ሴት ሠራተኞች ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ
የባንኩ ሴት ሠራተኞች ዓለምአቀፍ የሴቶች ቀንን አከበሩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሴት ሠራተኞች የዘንድሮውን የዓለም የሴቶች ቀን በድምቀት አከበሩ። ቀኑ “እኔም የእህቴ ጠባቂ ነኝ” በሚል መሪ ቃል በአገርአቀፍ ደረጃ ለ47ኛ ጊዜ ተከብሮ ውሏል። የካቲት 29 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በባንኩ አዳራሽ የተከናወነውን ሥነሥርዓት በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኮርፖሬት ሰርቪስ ም/ገዥ አቶ እዮብ ገብረኢየሱስ ዕለቱ [...]
የባንኩ ሠራተኞች 127ኛውን የአድዋ ድል በዓል አከበሩ
የባንኩ ሠራተኞች 127ኛውን የአድዋ ድል በዓል አከበሩ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሠራተኞችና የማኔጅመንት አባላት 127ኛውን የአድዋ ድል በዓል በድምቀት አከበሩ። የካቲት 22 ቀን 2015 ዓ.ም ከሰዓት በኋላ በባንኩ አዳራሽ በተከናወነው ሥነሥርዓት ላይ የማኔጅመንት አባላትና የባንኩ ሠራተኞች፣ የተገኙ ሲሆን፣ በልዩ ልዩ ሁነቶች መርሐግብሩ ተከናውኗል። መርሐግብሩን በንግግር የከፈቱት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የኮርፖሬት ሰርቪስ ም/ገዥ አቶ እዮብ ገብረኢየሱስ የአድዋ [...]
“የተረጋጋ የውጭ ምንዛሬና ጤናማ የፋይናንስ ሥርዓት እንዲኖር ይሠራል”
የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ ገዥ ኤልያስ ሳላህ የተረጋጋ ዋጋና የውጭ ምንዛሬ እንዲሁም ጤናማ የፋይናንስ ሥርዓት የማክሮኢኮኖሚ ዕድገት መሠረት በመሆናቸው የኢትዮጵያ የብሔራዊ ባንክ እነርሱ ላይ ትኩረት ሰጥቶ እንደሚሠራ አዲሱ የባንኩ ገዥ አቶ ማሞ እስመለዓለም ምህረቱ ገለጹ፡፡ ከፋይናንስ ዘርፍ የሥራ ኃላፊዎች ጋርም በዘርፍ የ 6 ወር አፈጻጸም ላይ ውይይት አካሂደዋል፡፡ ጥር 24 ቀን 2015 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲሱ [...]
የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የቦርድ አባላት ሥራ ጀመሩ
ይናገር ደሴ (ዶ/ር) የቦርድ ሰብሳቢ ሆነው ተሹመዋል በጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓብይ አህመድ የተሾሙት የካፒታል ገበያ ባለሥልጣን የቦርድ አመራር አባላት ሥራ ጀመሩ። በቅርቡ ወደ ሥራ እንደሚገባ ይጠበቅ የነበረውን የካፒታል ገበያ ባለሥልጣንን የሚያገለግሉ ስድስት የቦርድ አባላት ኅዳር 22 ቀን 2015 ዓ.ም. መሾማቸው ይታወቃል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ገዥ ይናገር ደሴ (ዶ/ር) የቦርዱ ሰብሳቢ ሆነው ተሹመዋል። ሌሎቹ የቦርዱ [...]