የስትራቴጂ እቅድ በጨረፍታ

3

አጠቃላይ
ግቦች

21

የድርጊት መርሃ
ግብሮች

5

ስትራቴጂክ
ዓላማዎች

24

አህዛዊ አፈጻጸም መለኪያዎች

3 አጠቃላይ ግቦች

የተረጋጋ
ማክሮ-ፋይናንስ
ሥራ


የኦፕሬሽን
ብቃት

አርአያነት ያለው አስተዳደር እና ግልጽነት

5 የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ስትራቴጂካዊ የትኩረት መስኮች

የተረጋጋ የዋጋና የውጭ ዘርፍ እንዲኖር ማድረግ

የአሠራር፣ የሰው ኃይል፣ የቴክኖሎጂ ልህቀት ማምጣት

የተረጋጋ የፋይናንስ ሥርዓት ማስፈን

ጠንካራ የመልካም አስተዳደር ሥርዓትና አሠራር መዘርጋት

የፋይናንስ አካታችነት፣ ጥልቀትና ዲጂታላይዜሽን ማረጋገጥ

21 ስትራቴጂካዊ የትኩረት መስኮች

1.1 በዋጋ ላይ ወደ ተመሠረተ የገንዘብ ፖሊሲ ማዕቀፍ መሸጋገር፣
1.2 የዉጭ ግንኙነት መመሪያዊችን ማሽሽል
1.3 የባንኩን የፖሊሲ አወጣጥ የሚደግፍ የመረጃ ትንተናና የምርምር አቅም ማጠናከር፣
1.4 የውጭ ምንዛሪ መጠባበቂያ ክምችት አስተዳደር ማጠናከር፣

2.1 መመሪያዎችን ማሻሻል፣ ኢንቨስትመንትን ማሳለጥ
2.2 የቁጥጥርና የክትትል ስርዓት ማሻሻል
2.3 የባንኩን የገንዘብ አስተዳደር ማሻሻል፣
2.4 የክፍያ ሥርዓት መሠረተ ልማት ማሻሻል፣
2.5 የፋይናንስ ሥርዓት መረጋጋት ማስፈን፣

3.1 ሁለተኛውን የብሔራዊ የፋይናንስ አካታችነት ስትራቴጂና ከወለድ ነጻ ባንክ ማበረታት
3.2. የፋይናንስ ትምህርትና የሸማቾች ጥበቃን ማጠናከር፣
3.3 አዲስ የኢንሹራንስ ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ ማቋቋም
3.4 የዲጂታል ፋይናንስ አገልግሎቶችን አጠቃቀም ማሻሻል፣
3.5 የክሬዲት ሪፈረንስና የተንቀሳቃሽ ንብረት ምዝገባ መሠረተ ልማት ማሻሻል፣

4.1 የባንኩን የሰው ሀብት ቅጥር፣ አያያዝና፣ ስልጠና በማሻሻል የሙያ ቤት ማድረግ
4.2 የውስጥ የአሠራር ሂደቶችን ቅልጥፍናና ውጤታማነት ማሻሻልና ዲጂታላይዜሽን ማጠናከር፣
4.3 ዕቅድና የአፈፃፀም ሥርዓትን ማጠናከር
4.4 EIFSን እንደ የፋይናንስ ሴክተር የልህቀት ማዕከል፣ በአዲስ ስትራቴጂ እና የተሻሻሉ መገልገያዎችን እንደገና ማቋቋም

5.1 ተቋማዊ አቅምን፣ ተጠያቂነትን፣ ግልጽነትንና የአስተዳደር ሥርዓትን ማጠናከር፡
5.2 ዘመናዊ እና ውጤታማ የግንኙነት ስትራቴጂ መመስረት እና መተግበር
5.3 ጠንካራ የኦዲትና የስጋት አመራር ስርዓት እንዲኖር ማስቻል