የባንኩ ሠራተኞች ችግኝ ተከሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሠራተኞችና የማኔጅመንት አባላት “የምትተክል አገር፤ የሚያጸና ትውልድ” በሚል መሪ መልዕክት የችግኝ ተከላ (አረንጓዴ አሻራ የማሳረፍ) መርሐ ግብር አካሄዱ። መርሐ ግብሩ አርብ ሐምሌ