Dear respondent,
This survey is prepared by the Ethiopia Institute of Finance Studies (EIFS) under the National Bank of Ethiopia (NBE) to assess its current reputational standing among its stakeholders and to understand their perceptions of the EIFS brand. It is part of the ongoing broader institutional reform aimed at reestablishing EIFS as Center of Excellence for training and research in Ethiopia’s financial sector with new strategy and improved facilities.
The survey is anonymous and its results will be used for internal purposes only. By completing the survey, you contribute to shaping EIFS as a transformed institute and influence the health of its brand. The survey will take about seven minutes to complete. Please respond honestly.
Please select the option that best reflects your view.
Thank you!
ውድ ምላሽ ሰጪ፣
ይህ የዳሰሳ ጥናት የተዘጋጀው በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ሥር ባለው የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ኢንስቲትዩት በባለድርሻ አካላት ዘንድ አሁን ያለውን ስም ለመገምገም እና ስለ የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ኢንስቲትዩት ያላቸውን ግንዛቤ ለመረዳት ነው። ይህ ጥናት ኢንስቲትዩቱን በአዲስ ስትራቴጂ እና የተሻሻሉ ፋሲሊቲዎች በኢትዮጵያ የፋይናንስ ዘርፍ የሥልጠና እና የምርምር የልህቀት ማዕከል አድርጎ እንደገና ለማቋቋም እየተካሄደ ያለው ሰፊ ተቋማዊ ማሻሻያ አካል ነው።
የዳሰሳ ጥናቱ የግል መረጃዎን የማይሰበስብ ሲሆን ውጤቱም ለውስጥ የተቋሙ ዓላማዎች ብቻ ጥቅም ላይ ይውላል። መጠይቁን በመሙላት የኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ኢንስቲትዩትን እንደ አዲስ የተለወጠ ተቋም አድርጎ ለመቅረጽ በሚሰራው ስራ ላይ አስተዋፅዖ ያደርጋሉ። ጥናቱን ለማጠናቀቅ ሰባት ደቂቃ ያህል ይወስዳል። እባክዎትን እውነተኛ መልስዎችን ብቻ ይስጡ።
እናመሰግናለን!
Overall impression of EFIS What are your overall thoughts and feelings about EIFS? How much do you agree with the statements below?
Quality of education of EFIS What is your impression of the quality of education provided by EIFS? How much do you agree with the statements below?
Innovation What do you think about EIFS’ innovativeness and ability to stay up to date with modern developments? How much do you agree with the statements below?
Workplace What is your impression of EIFS as a workplace? How much do you agree with the statements below?
Management and Leadership What do you think about how EIFS is managed? How much do you agree with the statements below?
አጠቃላይ እይታ ስለ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም ያለዎት አጠቃላይ ሀሳብ እና አመለካከት ምንድን ነው? ከዚህ በታች ባሉት አስተያየቶች ምን ያህል ይስማማሉ?
የትምህርት ጥራት በኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም ስለሚሰጠው የትምህርት ጥራት ምን አስተያየት አለዎት? ከዚህ በታች ባሉት መግለጫዎች ምን ያህል ይስማማሉ?
ንቃት እና ወቅታዊነት ስለኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም ንቃት እና ከዘመናዊ እድገቶች ጋር ወቅታዊ ሆኖ የመሄድ ችሎታ ምን ያስባሉ? ከዚህ በታች ባሉት መግለጫዎች ምን ያህል ይስማማሉ?
የስራ ቦታ ስለ ኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም እንደ የስራ ቦታ ያለዎት አመለካከት ምንድ ነው? ከዚህ በታች ባሉት መግለጫዎች ምን ያህል ይስማማሉ?
አስተዳደር እና አመራር ስለኢትዮጵያ የፋይናንስ ጥናት ተቋም አስተዳደር ምን ያስባሉ? ከዚህ በታች ባሉት መግለጫዎች ምን ያህል ይስማማሉ?