Governor, Central Bank of Nigeria, Mr. Olayemi Cardoso played host to the Ethiopian Central Bank Governor, Mr. Mamo E. Mihretu on Thursday, January 11, 2024, at the CBN Head Office in Abuja.

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአዊ ዞን ለተጋላጭ ቤተሰቦች የመኖሪያ ቤት መሠረት በመጣል፣ የትምህርት እቃዎችን በማከፋፈል እና በዛፍ ተከላ ኘሮግራም ላይ በመሳተፍ ለማህበረሰቡ ልማት ያለውን ቁርጠኝነት አረጋግጧል።
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአዊ ዞን ለተጋላጭ ቤተሰቦች የመኖሪያ ቤት መሠረት


